Latest News 4 articles
በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ ተወሰነ ፤ የውል እድሳት ምዝገባም ከዛሬ ሐምሌ 1 ጀምሮ ይካሄዳል፡፡
ይህንን ተከትሎ በመላው ከተማዋ የሚገኙ የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ-ተከራይ አዲስ የውል እድሳት ምዝገባ ከዛሬ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት በይፋ መተግበር ይጀምራል።
ቢሮው እንዳመለከተው ፣ ይህ የዋጋ ማስተካከያ ውሳኔ በዘፈቀደ የተወሰነ ሳይሆን በከተማዋ ሰፊ ሳይንሳዊ ጥናት ተካሂዶ የነዋሪውን እውነተኛ የመክፈል አቅም ባገናዘበ መልኩ የተዘጋጀ ነው።
ይህ አሰራር በአንድ በኩል አከራዮች ወቅቱንና የኢኮኖሚ ሁኔታውን ያገናዘበ ፍትሐዊ ገቢ እንዲያገኙ የሚያረጋግጥ ሲሆን ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ተከራዮች ከገቢያቸው ጋር የተመጣጠነ ኪራይ በመክፈል ከተደጋጋሚ መፈናቀልና ከስነ-ልቦና ስጋት ድነው የተረጋጋ ሕይወት እንዲመሩ ያደርጋል።
ውሳኔው በከተማዋ ያለውን የኑሮ ውድነት ጫና በከፍተኛ ደረጃ በመቀነስ ረገድ የጎላ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና መልካም አስተዳደር ፋይዳዎች እንዳሉት ቢሮው አረጋግጧል።
የአከራይ-ተከራይ ግንኙነትን በሕግ ማዕቀፍ በመምራት የጋራ ተጠቃሚነትን እናረጋግጣለን!!
ሞዴል ብሎኮችን መፍጠር ፅዱ፣ ምቹና ውብ የመኖሪያ አካባቢን ከመፍጠር ባለፈ የአኗኗር ዘይቤን በማዘመን ጤናዉ የተጠበቀ ማህበረሰብ ለመፍጠር የላቀ አስተዋፅዖ ያለው መሆኑ ተገለጸ።
የሞዴል ብሎክን መፍጠር ብቻ ሳይሆን ማጠናከርና ማዝለቅ የሚቻለው ሞዴል ቤተሰብ በየብሎኩ መፍጠር ሲቻልና የተሰሩ መሰረተ ልማቶችን መንከባከብ ብሎም ለፅዳትና ውበት ስራዎች በሀብትና በጉልበት አስተዋፅዖ የሚያበረከቱ ነዋሪዎች ሲበዙ በመሆኑ ሁሉም ነዋሪ የበኩሉን ማበርከት ይገባል ብለዋል፡፡
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሽመልስ ጎዴቦ በበኩላቸው በክፍለ ከተማው የነዋሪውን ሁለንተናዊ ልማትና ብልጽግና የሚያረጋግጡ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛል ከነዚህም አንዱ ሞዴል አካባቢ ፣ ሞዴል መንደርና ሞዴል ቤተሰብ በመፍጠር ነዋሪዎች ጤናማ በሆነ አካባቢ የመኖር መብታቸው በመሆኑ ሁሉም ለልማቱ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ መቻሉን ገልጸዋል።
በቀጣይም ማህረሰቡ የሚኖርበትን ብሎክ የተሟላ፣ ለህፃናት ምቹና ዘመናዊ መጫወቻ ያለዉ እንዲሆን በማልማት፣ በማፅዳት፣ በማስዋብ፣ ሠላማዊ ከባቢ በመፍጠር፣ ክ/ከተማዋ ብሎም መዲናችን አዲስ አበባ ለመኖርያ ምቹና ተመራጭ እንድትሆን ቀጣይንነት ባለዉ መልኩ ማልማት ያስፈልጋል ብለዋል።
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አንዱዓለም አሸብር በበኩላቸው በወረዳው ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በመሆን የተቀናጀ ሞዴል መንደር መፍጠር አካባቢውን ውብ ጽዱና ማራኪ ማድረግ መቻሉን ተናግረዋል።
በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች ፣ የጸጥታ አካላት ፣ የሰላም ሰራዊት አባላት ፣የአካባቢው ነዋሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
" በክፍለ ከተማው በስነ ምግባር የታነጸና በስፖርት የዳበረ ዜጋን ማፍራት የሚያስችሉ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር በህብረተሰቡ ተሳትፎ የሚገነባ ሁለገብ የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ።
በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ወልዴ ወገሴ እንደተናገሩት አስተዳደሩ የማህበረሰቡን ሁለንተናዊ እድገትና ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስኬታማ ስራዎች ማከናወኑን ተናግረዋል፡፡
መንግስት የማህበረሰቡን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ ከሚሰራባቸው ዘርፎች ውስጥ አንዱ ስፖርት መሆኑን በማንሳት በስነ ምግባር የታነፀ፣ ሀገሩን የሚወድና በስፖርት የዳበረ ዜጋ ለእድገትና ለብልፅግና ቁልፍ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በስነ ምግባር የታነጸና በስፖርት የዳበረ ዜጋ ማፍራት የሚያስችሉ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ግንባታ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸው ህብረተሰቡ ለዘርፉ እያደረገ ያለውን ድጋፍ የሚደነቅ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚና የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰለሞን ታደሰ ስፖርት ለአካልም ሆነ ለአዕምሮ ጤና የማይተካ ሚና እንዳለው በመጥቀስ ማህበራዊ መስተጋብራችንንም የሚያጠነክር በመሆኑ ነዋሪዎች ያላቸውን ሃበትና ጉልበት በማስተባበር ለዘርፉ ያደረጋችሁት ተግባር ለሌሎች አርዓያ የሚሆን ነው ብለዋል።
“ በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ!”
በጉለሌ ክፍለ ከተማ የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር በ03 የእግር ኳስ ሜዳ ተካሂዷል።
በማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የጉለሌ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሽመልስ ጎዴቦ በጎ ፈቃደኝነት ማህበረሰባዊ ትስስርን የሚያጠናክርና የከተማዋን ሁለንተናዊ ዕድገት የሚያግዝ መሆኑን ገልጸዋል።
ኃላፊው አክለውም በክረምት ወቅት የሚኖረውን የትራፊክ ፍሰትና ሊያጋጥሙ የሚችሉ የአደጋ ስጋቶችን ለመቀነስ የወጣቶችና የትራፊክ ፖሊስ አባላት በቅንጅት መስራት ወሳኝ መሆኑን አስገንዝበዋል።
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሚኪያስ ቦንኬ በበኩላቸው በክፍለ ከተማው በክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ በሚል መሪ ቃል የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለህዝባችንና ለከተማችን ሁለንተናዊ ብልጽግና የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን ገልፀው ዛሬ ያስጀመርነው የትራፊክ በጎ ፈቃድ አገልግሎት የዚሁ አንዱ አካል ነው ብለዋል።
የመንገድ የትራፊክ አደጋን ለመከላከል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስምሪት የወሰዳችሁ በቅንነትና በታማኝነት ህብረተሰባችሁን በማገልገል መስራት ይጠብቅብናል በማለት ለወጣቶቹ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በዕለቱም በትራፊክ ፖሊሶች ለበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ስምሪት ተሰጥቷቸዋል።
Heritage Photo Gallery 48 photos
የዶክተር ቶማስ ላምቤ መኖሪያ ቤት የኢትዮጵያ ጤና ኅብረተሰብ ኢንስቲቲት
በኢትዮጵያ ጤና ኅብረተሰብ ኢንስቲቲት ውስጥ የሚ...
የዶክተር ቶማስ ላምቤ ፀሎት ቤት የኢትዮጵያ ጤና ኅብረተሰብ ኢንስቲቲት
በኢትዮጵያ ጤና ኅብረተሰብ ኢንስቲቲት ውስጥ የሚ...
የሙሴ ፋሲካ ወ/ሚካዔል ቤት አዲስ አበባ ቁጥር ት/ቤት
በአዲስ አበባ ቁጥር ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኝ �...
ሬዲዮ መገናኛ እና ኤ ሲቲ ዲቪዥን (አባዲና)
በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የሬዲዮ መገናኛ እና �...
መድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት - ቤተ-መጽሐፍ ሕንጻ
በመድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
መድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት - ቀይ መስቀል ሕንጻ
በመድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
መድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት - ቴዎድሮስ ሕንጻ
በመድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
መድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት - አስተዳደር ሕንጻ
በመድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
መድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት - ጭቃ ሕንጻ
በመድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
መድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት - ቦረና ሕንጻ
በመድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
መድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት - ሳባ ሕንጻ
በመድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
መድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት - ዳሞት ሕንጻ
በመድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
መድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት - ባላባት ሕንጻ
በመድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
መድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት - ርዕሰ መምህር ቢሮ
በመድኃኔዓለም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ...
የሙሴ ያዕቆብ ና ሳሙኤል ሐግቤስ ቤት ሸገር መናፈሻ
በሸገር መናፈሻ የሚገኝ የሙሴ ያዕቆብ ና ሳሙኤል �...
የፀሐፈ ትዕዛዝ ኃይሌ ወ/ሩፋኤል
በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የፀሐፈ ትዕዛዝ ኃይ�...
የራስ ዕምሩ መኖሪያ ቤት እንስራ ያለበት
በእንስራ ያለበት የሚገኝ የራስ ዕምሩ መኖሪያ ቤ�...
የክቡር ዶክተር ሐዲስ አለማየሁ መኖሪያ ቤት ክበበ ፀሐይ ያለበት
በክበበ ፀሐይ ያለበት የሚገኝ የክቡር ዶክተር ሐ�...
ደጅ አዝማች ገ/ማሪያም ጋሪ ጎዳና ቤት
በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የደጅ አዝማች ገ/ማሪ�...
ፀሐፈ ትዕዛዝ ገ/ሥላሴ ወ/አረጋይ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የፀሐፈ ትዕዛዝ ገ/ሥ�...
ተፈሪ መኮነን ትምህርት ቤት (ዕንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)
በዕንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኝ ተፈሪ �...
የደጅ አዝማች አስፋዉ ከበደ መኖሪያ ቤት አሮሚያ ፖሊስ ግቢ
በአሮሚያ ፖሊስ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የደጅ አዝማች �...
የአስፋዉ ወሰን የእንግዳ መቀበያ ቤት አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ኤፍ ቢ ግቢ
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ኤፍ ቢ ግቢ ውስጥ የሚገ�...
የአስፋዉ ወሰን መኖሪያ ቤት አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ኤፍ ቢ ግቢ
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ኤፍ ቢ ግቢ ውስጥ የሚገ�...
ገብረ ክርስቶስ ደስታ ሙዚዩም አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ኤፍ ቢ ግቢ
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ኤፍ ቢ ግቢ ውስጥ የሚገ�...
የልዑል በዕደ ማሪያም ኪነ-ሕንጻ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ ውስጥ የሚገኝ �...
ጆን ኦፍ ኬኔዲ መታሰቢያ ቤተ መጽሐፍት
በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የጆን ኦፍ ኬኔዲ መታ�...
አምሳለ ገነት ቤተ-መንግስት አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ ውስጥ የሚገኝ �...
የእቴጌ መነን ማኩረፊያ ቤት አዲስ አበባ ዩንቨርሰቲ ዋና ግቢ
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ ውስጥ የሚገኝ �...
ገነተ ልዑል ቤተ-ልዑል ቤተ-መንግስት አዲስ አበባ ዩንቨርሰቲ ዋና ግቢ
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ ውስጥ የሚገኝ �...
ልደት አዳራሽ አዲስ አበባ ዩንቨርሰቲ ዋና ግቢ
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ ውስጥ የሚገኝ �...
ብሉልኝ ጠጡልኝ ቤት አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ
በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዋና ግቢ ውስጥ የሚገኝ �...
የእቴጌ መነን ፀሎት ቤት ሐምሌ 19 መናፈሻ
በሐምሌ 19 መናፈሻ ውስጥ የሚገኝ የእቴጌ መነን ፀ�...
የእቴጌ መነን ትምህርት ቤት ም/ርዕሰ መምህር ቢሮ
በእቴጌ መነን ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኝ የም/ር�...
እቴጌ መነን ትምህርት ቤት የርዕሰ መምህር ቢሮ
በእቴጌ መነን ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኝ የርዕ�...
እቴጌ መነን ትምህርት ቤት የሴቶች መኝታ ክፍል
በእቴጌ መነን ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኝ የሴቶ�...
የልዑል መኮነን ኃ/ሥላሴ ግብር ቤት ስብሰባ ማዕከል
የልዑል መኮነን ኃ/ሥላሴ ግብር ቤት ስብሰባ ማዕከ�...
የልዑል መኮነን ኃ/ሥላሴ መኖሪያ ቤት አሜሪካ ኤምባሲ አጠገብ
በአሜሪካ ኤምባሲ አጠገብ የሚገኝ የልዑል መኮነን...
የእቴጌ ጣይቱ ማረፊያ ቤት እንጦጦ ጣይቱ ብጡል ትምህት ቤት
በእንጦጦ ጣይቱ ብጡል ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገ�...
የብላቴን ጌታ ሣሕለ ፀዳሉ ቤት
በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የብላቴን ጌታ ሣሕለ �...
የዓፄ ሚኒሊክ ና የእቴጌ ጣይቱ መኝታ ቤት ዕንጦጦ ማርያም
በዕንጦጦ ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ የሚገኝ �...
የዓፄ ሚኒሊክ ና የእቴጌ ጣይቱ የእንግዳ ማረፊያ ቤት ዕንጦጦ ማርያም
በዕንጦጦ ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ የሚገኝ �...
የዓፄ ሚኒሊክ ና የእቴጌ ጣይቱ ቤተ-መንግስት ዕንጦጦ ማርያም
በዕንጦጦ ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ የሚገኝ �...
የእቴጌ ጣይቱ ሸራ ቤት (መቃብር) ዕንጦጦ ማርያም
በዕንጦጦ ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ የሚገኝ �...
የቀኝ አዝማች በየነ ይመር ቤት ድል በትግል ትምህርት ቤት
በድል በትግል ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኝ ታሪካ�...
የከንቲባ ወ/ፃዲቅ ጎሹ ቤት ወረዳ አንድ አጠገብ
በወረዳ አንድ አጠገብ የሚገኝ የከንቲባ ወ/ፃዲቅ �...
የዳኔኤል አበበ ቤት ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ዉሥጥ
በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኝ ታሪካዊ �...
የራስ አበበ አረጋይ ቤት ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ዉስጥ
በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኝ ታሪካዊ �...
Submit Your Complaint or Suggestion
Recent Complaints & Suggestions
Suggestion: Add more street lights....
2026-07-07 11:48:30The road needs repair....
2026-07-07 11:48:30